Berhan Academy

እንኳን ወደ ብርሃን አካዳሚ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በተለያየ ምክንያት ትምህርት ቤት ላልገባችሁ ትምህርት ገብታችሁ ላቋረጣችሁ እንዲሁም መሰረታዊ ማንበብ እና መፃፍ መለማመድ እና ማሻሻል ለምትፈልጉ የቀረበ ነዉ ። በዚህ ቻናል በዋናነት አማርኛ ፣ እንግሊዝኛ ፣ኦሮምኛ እና ትግሪኛ እንዲሁም የሂሳብ ትምህርቶችን እናስተምራለን ።

በግል እና በ ቡድን ኦንላይን መማር ለምትፈልጉ
በ Telegram እና WhatsApp IMO
+25146734354
ያናግሩን።

ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ!
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!