Vaynak Media LLC

Welcome to Vaynak Media. Join us for a deep dive into the political, economical, and social dynamics of the Horn of Africa right from Las Vegas, Nevada. USA. Our weekly podcast will keep you in the loop on the region's latest developments. We are here to spark discussions on global issues. We cordially invite you to subscribe, like and share also became a member of our media.

እንቋዕ ናብ ቫይናክ ሚድያ ብደሓን መጻእኩም:: ኣብ ፖለቲካዊ፡ ቁጠባውን ማሕበራውን ኩነታት ቀርኒ ኣፍሪቃ ካብ ላስ ቬጋስ ኔቫዳ ኣመሪካ ኣብዝፍኖ ዓሚቕ ዘተን ሓበሬታን ተጸንበሩና። ሰሙናዊ ፈነወና ብዛዕባ እዋናዊ ምዕባለታት ናይቲ ዞባናን ዓለማዊ ጉዳያትን ዘተኩርን ሓናጺ ሓሳብ ንዘለዎም ዕድል ዝሕብን ስለዝኾነ ነዚ ሚድያ subscribe, like and share ብምግባር ኣባላት ናይ ሚድያና ንኽትኮኑ ብኽብሪ ንዕድም::

እንኳን ወደ ቫይናክ ሚዲያ በደህና መጡ:: ከላስ ቬጋስ፣ ኔቫዳ፣ ዩኤስኤ በቀጥታ ስለ አፍርካ ቀንድ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁኔታዎች በጥልቀት ለመወያየትና ሃሳብ ለመለዋወጥ ይቀላቀሉን። የኛ ሳምንታዊ ዝግጅት ስለ ክልላችንና ዓለም አቀፋዊ ክስተቶች የሚያተኩርና ገምቢና አስተማሪ ሃሳብ ላላቸው እድል የሚሰጥ በመሆኑ ሚድያችንን subscribe, like and share በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።