TSEBAOT TV - ፀባኦት ቲቪ
ጸባኦት tv በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት የተቃኙ መዝሙራት ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ የቅዱሳን ታሪኮች ፣ አስገራሚ መንፈሳዊ ክስተቶች እና ዶክመንተሪዎች በጥራት ተዘጋጅተው የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ቻናላችህንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የነብዩ ዮናስ ታሪክ / ከ እግዚአብሄር ትዛዝ የሸሸው ነብይ መጨረሻው / ኮብላዩ ነብይ / የመጻፍ ቅዱስ ታሪክ / prophet Jonah
የ እሁድ ፍጥረታት / አለም እንዴት ተፈጠረ / የሰባቱ ቀን ፍጥረታት / ሰማያት እንዴት ተፈጠሩ/ አራቱ ባህሪያተ ስጋ/ የመላእክት እንዴት ተፈጠሩ
የእመቤታችን ስደት ታሪክ / ጾመ ጽጌ / የጌታችን ስደት ታሪክ / የእመቤታችን ስደት ከ ቤተልሄም እስከ ኢትዮጵያ / የአምላክ እናት ስደት ታሪክ
መፅሐፈ ሄኖክ / ሄኖክ ያያቸው አስደናቂ ሚስጥሮች / ሄኖክ እንዴት ሜትሮን ሆነ / ሄኖክ እንዴት የ መላእክት አለቃ ሆነ / The Book Of Enoch
መስቀል እና ንግስት እሌኒ ታሪክ/ መስቀል ከእስራኤል እስከ ኢትዮጵያ / የመስቀሉ ታሪክ /
ብሄሞት እና ሌዋታን / ምድርን የተሸከሟት እና እሚያጠፏት ግዙፎቹ አውሬዎች / ግሩማን አራዊት / BHEMOTH AND LEVIATHAN
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል ታሪክ / እመቤታችንን የመገበው መልዐክ / ከ 12 ሊቀ መላእክት አንዱ የሆነው ቅዱስ ፋኑኤል/Archangel saint Phanuel
የዮሃንስ ራእይ ላይ የሚገኙት 144,000 ሰራዊት ሚስጥር / የመጨረሻው ጦርነት / 777 / 144,000
የቅዱስ አብረሃም ታሪክ / ከጣዎት ሻጭነት ወደ እግዚአብሄርን ተመራምሮ ማግኘት አስደናቂ ታሪክ / ጻዲቁ ቅዱስ አብረሃም
ሶርያዊው ቅዱስ አባ ኤፍሬም / የውዳሴ ማርያም ደራሲው ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም ታሪክ / Syrian saint Ephrem/
ጦቢያ እና መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል / ቅዱስ ሩፋኤል /
ጷግሜ ወር ልትቀነስ ነው ? / I.M.F ጷግሜ ወር እንድትቀነስ አዘዘ / ጷግሜ ወር እና የ13 ቁጥር ሚስጥር /
የእግዚአብሄርን ዙፋን የሚሸከሙት ኪሩቤል ሚስጥራዊ ገጽታቸው ምን ይመስላል / ኪሩቤል መላእክት ምን ይመስላሉ / የመላእክት ሚስጥር / cherubim angels
ሰባቱ ሰማያት እና በውስጣቸው እሚገኙ ፍጥረታት / የመላእክት ከተማ / የ ስላሴ መንበር እሚገኝበት ሰማይ / sebatu semayat
አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ታሪክ / ጸበላቸው ለመካኖች መድሃኒት የሆነው ጻዲቅ / አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል /abune estnfase krstos gedl
የአቡነ ተክለሀይማኖት ታሪክ / ፃድቁ አቡነ ተክለሀይማኖት ገድል / ገድለ ተክለሀይማኖት
መላእክት እንዴት ተፈጠሩ / ጠባቂ መላእክቶች የትኞቹ ናቸው / ምስጢራዊው የመላእክት ተፈጥሮ እና አገልግሎታቸው/ kdusan melaekt/ angels
ብሄረ ብጹአን /ሄኖክ እና ኤልያስ አሁን ያሉበት አለም /1000 አመት የሚኖሩ ሰዎች የሚኖሩበት አለም / Henok and alias
ታቦት ጽዮን ከ እስራኤል ወደ ኢትዮጵያ አንዴት መጣች / እመቤታችን ለምን ፅዮን ትባላለች / ታቦት ፅዮን /the arc of covenant
መድሀኒአለም / ጥንተ ስቅለት ለምን መጋቢት 27 ይከበራል / የጌታችን ስቅለት መድሀኒአለም
🔴 የጻዲቁ አቡነ ሃብተማሪያም ሙሉ ታሪክ / ኢትዮጵያዊው ጻዲቅ አቡነ ሃብተማሪያም ገድል / ገድለ አቡነ ሃብተማሪያም / abune habtemariyam
🔴 ሰባ ሰገል ማናቸው / ሰባ ሰገል ኢትዮጵያዊ ናቸው? / ሰባሰገል ከየት ሃገር መጡ / the three wise man
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አስደናቂ ታሪክ / ቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ ለምን ታህሳስ 19 ይከበራል
🔴ሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል / የ ቅዱስ ኡራኤል አስገራሚ ታሪክ / ቅዱስ ኡራኤል
ጾም በክርስትና ምን ጥቅም አለው ? / የገና ጾም ለምን እንጾማለን / ጾመ ነብያት / የአዳም ጾም / ጾመ ማርያም / ye genna tsome
🔴ቅዱስ ሚካኤል ለምን ህዳር 12 ይከበራል / የ ቅዱስ ሚካኤል አስደናቂ ታሪክ / ቅዱስ ሚካኤል / ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል / kdus Mikael
🔴 ገድለ አቡነ ሐራ ድንግል / አቡነ ሃራ ድንግል / የ አቡነ ሃራ ድንግል ታሪክ እና ገድል / አቡነ ሐራ ድንግል የህይወት ታሪክ / abune hara dngl
🔴 የቅድስት ኤልሳቤጥ የህይወት ትሪክ / የቅዱስ ዮሃንስ እናት ቅድስት ኤልሳቤጥ ታሪክ / kdst Elzabeth ye hywet tarik
🔴 ሃዋርያው ቅዱስ ቶማስ በህንድ ያደረገው አስደናቂ ታሪክ / የቅዱስ ቶማስ ታሪክ / ቅዱስ ቶማስ / ye hawaryaw kdus tomas tarik /
🔴የሃዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ ታሪክ / 2017 ቅዱስ ማቲዎስ ለምን ተባለ?/ ዘመነ ማቲዎስ / ሃዋርያው ቅዱስ ማቲዎስ ማነው?/