ሴፕራ - ቲዩብ

ውድ የሴፕራ - ቲዩብ ቤተሰቦች (ሴፕራ አልኩት እንጂ ትክክለኛው ስያሜ ሲፓራ ነው ትርጉሙም የተወደደች ማለት ነው) እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቲዩብ ላይ የተለያዩ የማህበራዊ ቪድዮችን እያነሳን ስለ ሀይማኖታችን እንማማራለን ከታች ባሉት አድራሻዎች እየገባቹ እዚ ላይ እንዲቀርብላቹ የፈለጋቹትን ቪዲዮ በቴሌግራም ግሩፓችን ላይ በመላክ እንማማርበታለን ለአለም እናሳየዋለን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለ የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ማወቅ የፈለጋቹ በአድራሻዬ አግኙኝ እንማማራለን አመሰግናለሁ.
.
.
.
.
.
.ሴፕራ ነኝ የኬፋ እህት.💖
.
.
.
.
.
👉 እኔስ ሞቻለሁ በኔ ውስጥ ግን ክርስቶስ ይኖራል.
.
.
.
.
.
.
.
.....(ሥላሴ🕯)