Etsepatos ዕጸጳጦስ

ዕጸጳጦስ ሁለገብ የኦን ላይን ት/ት የሚሰጣቸው ትምህርቶች
1. የአብነት ትምህርት ፡- ያሬዳዊ ወረቦች፣ግብረ ገብ፣ ቅኔ፣ የግእዝ ቋንቋ፣ እና ቅዳሴ
2. ዘመናዊ ትምህርት፡- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና፣ ፕሮግራሚንግ፣ የቋንቋ ትምህርት፣ የተፈጥሮ ሳይንስና ሒሳብትምህርት፣ እና ጠቅላላ እውቀት