ዮዳሄ ዘማርያም ቲዩብ

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ እና ለህይወት አስፈላጊ የሆኑ ቁም ነገሮችን እንለቃለን ብር መቁጠሩን ባንጠላውም ዋናው አላማዬ የሰው ልጆችን ወደ ሰውነት ለመቀየር ነውና ።ይህን ከተከታተልን በኋላ ከዲያብሎስ ወደ አውሬነት ከዚያ ወደ እንስሳነት ከዚያም ወደ ሰው መሆን ተቀይረን ማየቴ ዓላማዬ ነው ።ስለዚህ ስተከታተሉ እግረ መንገዳችሁን SUBSCRIBE አድርጉ ተጠቀሙ እንጠቃቀም ክርስቲያን መጠቃቀሙ በምድስ ብቻ ነውና ።ተከታተሉ እምነት እውቀት አመክንዮን ውደዱ እላለሁ ።SUBSCRIBE endateresau elalehu.... Le enanten ayegodam Le enie gin yetekmegnal...