Rekik Media | ረቂቅ ሚዲያ

ይህ የዩቲዩብ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚከወኑ ስብከቶች፣ መዝሙሮች፣ ምስክርነቶች ፣ ልማቶችና አጠቃላይ የበዓላት ስርዓተ ጉባኤና ደጉማና ቀኖናን በጠበቀ ሳይጨምር ሳይቀንስ ዝንፍ ሳያደርግ ለአማኛች ለእኛ እና ለአህዛብ ባሉበት በመሆን የሚከታተሉት ታማኝ ቻናላችሁ ነው። ታድያ like,share,subscribe and comment በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ስንጋብዝ በደስታ ነው።