መዳብ ሲኒማ - አሜሪካ

ሰላም! እንኳን ወደ መዳብ ሲኒማ Medab cinema ፊልምን ባጭሩ ቻናል በደህና መጣችሁ!
ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለመርዳት ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ።

Welcome to Medab Cinema /መዳብ ሲኒማ Ye Film Tarik the channel which's intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones,
Mert films and film wedaj recaps here.
Don't forget to subscribe