ክህሎት
ሰላም ውድ ክህሎቶች እንዴት ናችሁ ይህ የናንተው ቻናል '፤ የፍቅር ህይወት ላይ ትኩረቱን ኣደርጎ ይሰራል። ጥንዶች የፍቅር ህይወታቸውን ያጫውቱናል ልምዳቸውን ያካፍሉናል ። እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
telegram account https://t.me/
በማፍቀሬ ጨርቄን ጥዬ አበድኩ
የሰርጋችን እለት ሁለት ሶፋ ገጥመን አደርን !!! መንጃ ፍቃድ እያስያዝን ነዳጅ እንሞላ ነበር
ገረ’ዓልታ~~ ጉዞ ውደ አስፈሪው ገዳም
አይፈልግሽም ጥሎሽ ሂያጅ ነው የሚለው ሰው መኣት ነው ~~~ U & I
አክሱም ሄድን~~ ታቦተ ፅዮንን በአይኑ ያየ ሰው አገኘን ~~ ታቦተ ፅዮንን እዚህ የለችም ~~ የትግራይ ፈላሾችን ፍለጋ ተጓዝን
በጣም ተለምኖ ነው ያገባኝ -- እዚች ቤት ብንኖርም ፍቅር ግን አለን ----- ተወዳጆቹን ትክቶከሮች አወራናቸው
ደብረ ዳሞ ገዳምን ወጣን
ትግራይ ሄደን ታሰርን
ነፍሰ ጡር ሆና አንድ እንጀራ መግዣ ሳጣ ወደ ሰማይ እያየሁ ማልቀስ ጀመርኩ …… ❤️ yofi and betta ❤️
ወንድማችን ሞት አፋፍ ላይ ነው || ታናሽ ወንድማችን ሊቢያ ላይ ደላሎች የዘውት ገንዘብ ጠየቁን እኛ ግን የምንከፍለው አጣን
ከDMC ሪልስቴት መኖሪያ ቤት ገዛሁ
ኤርፖርትላይ ተዘረፈች || ሐረብ ሃገር 6አመት ልፍታ ሐገሯ ስትገባ ሌቦች ዘርፈው ገንዳስር ጣሏት
አርቲስቱ ገበናዬን ገለጠው || ከኔ የተደበቀ ልጅ እና ሚስት ነበረው || ሙሉ ንብርቷን አሳልፋ ከሰጠችው በኋላ ሽምጥጥ ተድርጋ የተካደች ባለ ታሪክ
በእድሜ ስለምበልጥህ እንለያይ || ፍቅረኛህን ከጋደኛህ አልጋ ላይ መያዝ ያማል እንባውን መቆጣጠር አቃተው
ቅንጡ አፓርትመንት በአዲስ አበባ በማይታመን ዋጋ~~ GIFT REAL ESTATE
መንገድ ላይ ዳርናቸው || ሁለቱን ውብ ፍቅረኞች መንገድ ላይ ጉድ አደርገናቸዋል
አልጋ ላይ አትጣፍጠኝም ብላ ኣሳበደችው || እሷን ፍታት ብዙ ብር እንስጥህ ይሉታል
ባዩሽን አክስት አደረግናት || በመተት ስራ አብራካችንን ብናጣም ፈጣሪ ግን ክሶናል
ገዳይዋ ለኛ ትሰጠን የህዝብ ጥያቄ || ልጆቹን ኣቃጥላ ይገደለችው ግለሰብ ተያዘ
ባንድ ቤት ሁለት ሙሽራ አመጣ || በጣም የጠላሁትን ባሌን እስካግባሁ ቸኩዬ ነበር~~በወንድ የተነሳ እራሴን በተባይ ማጥፉያ መርዝ
ሌላ ሰው ለማግባት እስክትወስን ድረስ ተጣላን || ልተዋት ብዙ ጊዜ ወስኜ ነበር
አብሮ አደግ ለትዳር ይሆናል????? ||| ከልጅነት ጀመሮ አንድላይ በመኖር ጓደኝነታቸውን ወደትዳር የቀየሩ ጥንዶች
ባሏ ክዷት ጎዳና የተገኘችው ቆንጆ ታሪክ || ኑሮ ነው እንጂ ሁኩም ሰው ውብ ነው
ንብ የማይነድፉት ኢትዮጵያዊ || እንደኔ ንብ እይዛለሁ ብሎ የሞተ ሰው አለ
ትረፊ ያላት ነፍስ || በህይወት በርሃ ተጣልኩ ||ሁለት እግሩ ተቆርጦ ይሞታል ተብሎ በርሃ የተጣለው ወጣት @khelot
ሳይነግሩን ተጋቡ || ድንገት በተፈጠር አጋጣሚ ሳያስቡት የተዳሩት ጥንዶች@samandliha
ማክቤል አለቀሰችብን || ማክቤል እና ሳሚ የደበቋቸውን ትላለቅ ሚስጥሮች አወጡ
ይቅር በለኝ ድንግል አይደለሁም || ንግግራቸው ላይ ፍቅራቸው የሚያሳብቅባቸው ምርጥ ጥንዶች
በጥሩ ዋጋ ለ አረቦቹ ተሸጥኩ || ከስደት በባዶ እግሯ ተመልሳ የጦርነት ወላፈን የገረፋት እንስት || ስላወራሁ ቀለል ብሎኛል @khelot