ሸዋየ ገጠሬዋ
➬Dear and respected shewaye The countryside Tube channel series
Welcome to my channel
In this media, find fun games, life experiences, business creations, motivational talks
beside me it becomes
For those who encourage me Thanking us
Like ♥️Share ➬Subscribe👁 Don't forget to do it ▦▦▦ ➬ውድ እና የተከበራችሁ የሸዋዬ ገጠሬዋ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች
እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ
በዚህ ሚዲያ ውስጥ አስደሳች ጨዋታዎችን፣ የህይወት ተሞክሮዎችን፣ የንግድ ስራ ፈጠራዎችን፣ አነቃቂ ንግግሮችን ያግኙ
ከጎኔ ሆናቹ ለምታበረታቱኝ
ከልብ እያመሰገንኩ
Like ♥️ሼር ➬Subscribe 👁ማድረጎን እንዳይረሱ
እናቴበድህነት ተሰቃይታ አሳድጋ ወድሜ ሊሞትብኚ ነው ሺቱን መሺናት አይችልም 😭ሂወቱን ታደጉልኚ
ስት ዋጋ የከፈልኩበት ትዳሬ ሊፈረስ ነውየሆነ ነገር ከመሆኔ በፊት ምከሩኚ 🔔
ሸዋየ ዛሬ ከነጪሶ መታለች
የዛሬወቹ ይለያሉ ከሁሉም ሀገር ማን ነው ከምቀኛነት የፀዳ እኔ እነገራችሁ ነበር🤣ግን ሙሺከላ ነው
የኔ ዘካታ ሸዋይቱ 👌🏻ለሳቅም ቅርብ ለለቅሶ ቅርብ ማነው እደኔ
እደኔ የማያፍር የገጠር ልጂ ማነው 👌🏻
የኔ ብርታቶች 🫶🏻ስራየን ጀምሬ አለሁ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉኚ 👌🏻
እሰይ ደግ ሆሺ የምትሉ ሙጀሌሞች ምንም አልሆኩ 🦶🏻ብዙ አትደሰቱ በቅርቡ በተሻለ ነገር እመጣ አለሁ ወዳጀወቸ ግን ኑሩልኚ ሺ አመት ይለፍላችሁክፊ አይካችሁ❤️
የኛ ክፍት በዝህ ልክ ነው አላሰሩኚ አሉ የገዛዜጎቸ ወድሞች😭😭😭😭
ደስ የሚል ጊዜ ከባሌ ጋ እናት አለም ጀዳ ከብሀሩ ዳርቻ
ዛሬ ከመዳም ልጅ ጋ ጥሩ ቆይታ ነበርን
እኔ ለአመታት ያክል አለቀኚ ያለ ታላቅ ቂም🥹በናተም ቤት አለ ወይ ከዝህ ጥላቻ ውስጥስ እደት ልውጣ እሰኪ ምክራችሁን ስጡኚ
በመዳም ቤት እየታመማችሁ ለምሰሩ እህትወቸ ጥብቅ መልክት አለኚ
በቀረፃ ምሀል ዩስራ ሚስጥር አወጣችብን🫣
ትኩስ ቂቤ እና የወይባ እጨት መቶል ለምትፈልጉ ኑ 0552846358ወይም 0532299829 በዝህ ታገኙኚ አላችሁ
የባሌ ግብዥ ነው እሰኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልን በ40 አመትም ፍቅር 💝🥂🍾ይይዛል እደ ወገን መሞቴ ነው በናፍቆት አድ በሉኚ🫣
40 ግራም ወርቅ ተሰርኩ መዝናኛ ቦታ ሂጅ ሀበሾች አላስቀርፀኚ አሉ
የተለየ ቀን ነበር ሀገር ልንገባ ቀናት ቀረኚ ኑ መልም ነገር ተመኙልኚ አቡህር ሹመልያ
ዩስራ በራሶ ስራ መታለች አበረታቶት
እራስን ማጥፍት ለምን ❓እኛ የአርብ ሀገር ሴትወች ደዝዘናል ለምን አንማርም⁉️ወዶች በኛ ጨክነዋል 💯ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ
አልሀምድሊላ በሰላም ተመልሰናል ኡምራ 🕋መስራት ለምትፈልጉ ኑ እድሁም ይቃማ ያስፈልጋል ወይ ላላችሁ ??
ሸዋየና ዩስሪ ከመሸ ተጣልተው ዩስራ ማንነው የምትወጅው ብላ አኮረፈች የኩሪፍ መድሀኒትስ ምድን ነው
ዩስራ ና ሸዋየ በቀረፆ ምሀል ተጣሉ ዩስሪ ጥላት ሆደች🤣
ዩስሪ ዛሬ ድአ ላይ ነች 🤲
ዛሬየ ከትልቅ እግዳጋ ነኚ🤣ከዮስሪ ጋ ምርጥ ቆይታ
ሸዋየ አምርራ አለቀሰች😭ዚነት ምን አጋጥሞት ነው
አዚዛ መልክት አላት ለምንድን ነው ግን 🌚
ዉሸታም ለምትሉ ሰወች ✊🏻 200ሺ እሪያል አይሰራም በ8 አመት?
8አመት የሰራሁት ገዘቤን 200ሺ እሪያል ወርቄን በአማና አስቀምጨ ይዛብኚ ጠፍች ህዝብ ይፈረደኚ ለካሰር በሺታ አገላጠችኚ
የቲሞናቸው ልጀወች ለሀገሬየ አፈር አብቁኚ አስከፊው ካሰር በሺታ አሰቃየኚ አሁን ከአቅሜየ በላይ ሆኖብኛል 😭