Melkamu Tube

Welcome to Melkamu Tube Tv's official YouTube Channel 📺
We're on a mission - to encompass the whole world with the life-changing Gospel of the Lord Jesus Christ.

Mark 16:15
15 And He said to them, “Go into all the world and preach the gospel to every creature.”

Only Jesus Saves / ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!

በዚህ ቻናል ማንኛውንም መንፈሳዊ ቪዲዮቻችሁን እንድንለቅ የምትፈልጉ ካላችሁ በጅሜላችን ላኩልን :- [email protected]

ማሳሰቢያ!
1) ለመልቀቅ ምንም አይነት ብር የማንቀበል ብሎም የማንሰጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን!!
2) ቪድዮቹ already በዩቲዩብ የተለቀቁ ከሆኑ እኛ በድጋሚ መልቀቅ አንችልም!
3) HD (በጣም ጥርት ያሉ) ቪድዮች ቢሆኑ አርፊ ነው!
4) Background music ባይኖራቸው ይመረጣል ምክንያቱም ኮፓራይት ልኖርባቸው ስለምችል!
5) የመጨረሻው እና ዋነኛው:- ቪድዮቹ ወንጌል ነክ መሆን አለባቸው!! 📩📩 [email protected]

Please, watch our videos also Subscribe, Like, Comment and Share!
Instagram : melkamu_tube
Facebook : Melkamu Tube - መልካሙ ቲዩብ
Tweeter : @Melkamu_tube
Telegram: Melkamu Tube - መልካሙ ቲዩብ
TikTok: Melkamu.Tube