AUTOMOTIVE ZONE
ጤና ይስጥልኝ ውድ አድማጭ ተመልካቾቻችን። እንኳን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣችሁ። በዚህ ቻናሌ ላይ፣ የምንመለከተው ሃሳብ በተሽከርካሪ ዙሪያ ያሉ ሃሳቦችን ነው። ይህም ማለት፣ በተሽከርካሪ ቴክኖሎጂና ቴክኒክ ዙሪያ፣ ለእጩ አሽከርካሪዎች የሚሰጡ የንድፍ ሐሳብና የተግባር ስልጠናዎች፣ ከመንገድ ትራንስፖርት ጋር ተያያዥ የሆኑ አሰራሮች፣ አዋጆችና ሌሎች ህጎችና ደንቦችን እንመለከታለን።
የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራት vs የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት: ማወቅ ያለባችሁ 12 ነጥቦች
ስለአለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች የግድ ማወቅ ያለባችሁ 6 ነጥቦች!!
የመንገዳር ምልክቶች የኮምፕዩተር ፈተና #2
አሽከርካሪን በማስገደድና በጥብቅ ትዕዛዝ የሚታወቁት ምልክቶች
ስለሚከለክሉ የመንገድ ዳር ምልክቶች የምንጠየቀው እንዴት ነው?
ስለሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች ማወቅ ያለብን ምንድነው?
የሞገደኛ አነዳድ ፈርጆች እና አዲሱ የቅጣት ዕርከን
ስነ-ባህሪ፡ ክፍል ሁለት:- የማሽከርከር ሙያን ልዩ የሚያደርገው ምንድነው?
የበካይ ጋዝ ልቀት ስታንዳርድ የአፈጻጸም መመሪያ
ህግና ደንቡ አልኮል ጠጥቶ ስለማሽከርከር ምን ይላል?
የአሽከርካሪዎች ሙያዊ ስነ-ምግባር | ብር ያስገኘ ሁሉ ሙያ ነው ማለት ይቻላል?
ለመንጃ ፍቃድ ፈተና የሚያዘጋጁ የተመረጡ ጥያቄዎች
ምዕራፍ ሁለት : - ስነ ባህሪና ስነ ምግባር ክፍል አንድ ከመለማመጃ ጥያቄዎች ጋር
መንጃ ፍቃዳችን እንዴት ሊታገድ ይችላል? How can driving license be suspended?