መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
«መካነ ሕያዋን — ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (YOUTUBE CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት
#new 🛑ነገረ ማርያም_በመ/ር ኢዮብ //የእመቤታችን ክብርና ቅድስና የምናምርበት / ክፍል 2
#new🛑ነገረ ማርያም //በመ/ር ኢዮብ/ማርያም ሆይ እንወድሻለን/ክፍል 1
#new🛑ነገረ ድኅነት //በመ/ር ዮሐንስ ጌታቸው/ክፍል 2
#new 🛑ነገረ ድኅነት //በዲ/ን ዮሐንስ ጌታቸው/ ክፍል 1
#new ከውለታ በላይ ነው ያንተ ውለታ // ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ // ኪዳነምህረት እመቤት እመቤት
#new 🛑 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት // በዲ/ን ዘላለም ታዬ /መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይነበባለ?
#new🛑 ምሥጢረ ሥላሴ // በመ/ር አቤል ካሳሁን/ክፍል 2/
#new🛑 ምሥጢረ ሥላሴ //በመ/ር አቤል ካሳሁን/ አዕማደ ምሥጢር/ ክፍል 1
#new ምክንያት አያድንም // መምህር ዳንኤል ሰ/ሚካኤል // ክፍል 1
#new ለቅዱሳን የሚደረግ ስግደት ምን አይነት ነው ? መምህር ዲ/ን ቢኒያም አድማሱ // ነገረ መላእክት
#new ክርስትና ለምን ተባለ ? || መምህር ዳንኤል ሰ/ ሚካኤል // መካነ ሕያዋን — ሚዲያ
#new ውበት ነሽ / ዲ/ን ብስራት ጨብሲ webet nesh / By zemari D/n bisrat chebsi
#new አምላክ እንዴት ሰው ሆነ // መምህር ዳንኤል ሰ/ሚካኤል // ክፍል 2
#new ሳይጠመቅ ጽድቅ የለም // መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል // ክፍል 2
#new እግዚአብሔር አይሳሳትም // ዲ/ን ሚኪያስ አስረስ // ክፍል 2
#new ከሰው እና ከመላእክት ማን ይበልጣል // ዲ/ን ሚኪያስ አስረስ // ነገረ መላእክት
#new በብርሃን ጸዳል ተከባ እመቤቴ // ዘማሪት በጸሎት አስማረ // እንዘ ተሐቅፊዮ // በጽጌ ወራት የሚደመጥ
#new የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት //መምህር ዲ/ን ዘላለም ታዬ // ክፍል 2
#new የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት //መምህር ዲ/ን ዘላለም ታዬ // ክፍል 1
#new በዳግም ምፅአት መላእክት አሉ ? // ዲ/ን ሚኪያስ አስረስ //
#new ሞት የስጋ እና የነፍስ መለየት ብቻ አይደለም // ዲ/ን ሚኪያስ አስረስ // ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን
#new ስምሽን ቢጠሩ የማትጠገቢ // ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ // ለመትጠራኝ ላንተ
#new ከስሜት የፀዳ ክርስትና // መምህር
#new አለም በጦር መሳሪያ ሰላምን ማምጣት አልቻለችም // መምህር እዮብ ይመኑ
#new የስብከት አድናቂ ነው እንጂ ኗሪ የለም //
#new አለመቁረብ በራሱ ሰይጣን መጋበዝ ነው // መምህር ያርጋል አበጋዝ // ክፍል 2
#new ከክርስቶስ ውጭ ሌላ ዘር የሚዘራ ጠላት አለ // ዲያቆን ዘላለም ታዬ // ሊሰሙት የሚገባ ትምህርት | | በአዲስ ዓመት ልሰሙት የሚገባ | | በአል
#new ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ // ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ // ይቺን አመት ተወኝ
#new አባቱን የማይቀድም ልጅ || መምህር ዲ/ን አቤል ካሳሁን ll ክፍል 3
#new ምሥጢር ምንድነው ? / / ዲ/ን አቤል ካሳሁን ||