Orto pente /ኦርቶ ጼንጤ
የቀደመውን የእግዚአብሔርን የእጅ ስራ ለትውልድ በማሳየት እና የሳትነውን እንድናስተካክል ለትውልዱ በማሳወቅ ወደከፍታችን መጓዝ ነው ማግኘት ቢፈልጉ 0900990049
የሊሊ የመጨረሻው አምልኮ ይሄንን ይመስላል ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ላይክ አርጋችሁ ጨርሱ
የሊሊ 3ኛው ክፍል መዝሙር የምትወዷት ላይክ አድርጉ
የሊሊ ክፍል 2 ጠንካራ ነው አምባዬ
ማንም ሰው ሊሰማው የሚገባው ድንቅ ምስከክርነት ያገለገሉ እቃዎችን ከሰው ስትገዙ ተጠንቀቁ
ሊሊን በ1992አ/ም ይህን ትመስል ነበር ላይክ ሼር ላደረገ በቀጣይ የሚለቀቁትን 4 መዝመሙሮች ይደርስዎታል የምትወዷት ብቻ
ጠላት የተዘረረበት ድንቅ ምስክርነት ብዙዎች ይማሩበታል በገንዘብ ባትተባበሩ ላይክና ሼር በማድረግ ተሳተፉ
ቤንሂንን ያስገረመ ሕጻን አንዳንዶቻችሁ ለምንድነው ግን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ የማታደርጉት ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ ለዛሬ ይቅርታ አድርገንላችኋል
ያኔ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት በናዝሬት አማኑኤል መንፈሳዊ ማሕበር እይታ ይሄን ይመስል ነበር
በናዝሬት አማኑኤል መንፈሳዌ ማህበር ከ20 አመት በፊት የመንፈስ ቅዱስሙላት እና እንቅስቃሴ ይሄን ይመስል ነበር
በፓስተር መስፍን ካብቲመር ያየኝን አየሁት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ የድርጉት
የናዝሬት አማኑኤል የመጀመሪያው የጢሞቲዮስ ተማሪዎች ምርቃት ላይ የነበረ አምልኮ
ሰርፕራይዝ በመንፈሳዊ ተሀድሶ እግዚአብሔርን በእውነት ላገለገላችሁ እና አሁንም በእውነት ለምታገሐግሉ ብቻ ምስክሩ እራሱ ነው ሼር ሰብስክራይብ
የበገና ደርዳሪዎች አባት ብዙ ሰው የሚማርበት የመጨረሻው ክፍል በተለይ ለዘማሪዎች እና ኪቦርዲስቶቾ የተሰማችሁነን ኮሜንት ላይ ጻፉ
ዛሬ የበገና ደርዳሪዎች አባት ክፍል 1 ማንም የቤተክርስትያን መሪና በተለይ ዘማሪዎች ይሄን ሳትሰሙ አታገልግሉ
ወንድማችንን ለማቆም ከጠላት አፍ ለመናጠቅ ሁላችሁም ተረባረቡ ሀሳብ መስጠት ይቻላል
ትልቁን አገልግሎት በማገልገል አክሊላችንን እናሳድግ መልካም ቆይታ ላይክ ሼር አሁን ግዴታ ነው
የእንደገና አምላክ የሆነላቸው ሙሽሮች ሁለቱም በተለያየ ጊዜ ከመኪና አደጋ ሞቱ ተብሎ ህይወት የተጨመረላቸው ባርኳቸው ላይክ ሼር የቻላል
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለምትፈልጉት ሰው ሼር አድርጉት
እግዚአብሔርን በመስማትብቻ ሳይሆን ሰምቶ መመለስ ትልቅ ፈውስ ነው ላይክ ሼር ይቻላል
እርኩስት ባመነውም ባላመነውም ሰው ላይ እንዴት ይተላለፋል ከመልእክቱ ያገኙታል ላይክ ሼር ያድርጉት
በሻዱ ገነት እና አስናቀች 1000683405128በኢት/ንግድ ባንክአካውንት ይሄንን ሰምቶ እና ተመልክቶ እያንዳንዳችን ለ10ሰው ሼር እናድርግ
የዛሬ 23 አመት ለዚህ ለተባረከ ጋብቻ በሰላም ለመድረሳችን ከጌታ በታች ከመጋቢ ዳንኤል አለማየሁ ጀምሮ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን
የጎዱና ላይ አምልኮ
ትውልዱ ሊያቀው የሚገባ ታሪክ የኦርቶ ጴንጤ መነሻ ታሪክ ከዚህ ይጀምራል ላይክ ሼር ይቻላል
የተሀድሶ እንቅስቃሴ ይሄንን ይመስል ነበር ላይክ ሼር አድርጉት
የእጄን ሰንሰለት በጠሰው በናዝሬት ኦርቶ ጴንጤ እንኳን ለጊታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ ሁሌም ትናፍቀዋለህ መንፈስ ከሌለ ግን ኳስ በስቴድየም ነው ለዛሬ ይሄን ጋበዝኳችሁ ሼር አድርጉት
አምልኮ ለእግዚአብሔር ከዚህ በጣም በጣም ብዙ እንማራለን በፓ/ ካሳሁን ለማ ፕሮግራም መሪነት ሼር አድርጉት
December 8, 2024
ኤልሻዳይ በመጋቢ ዳንኤል እምነት ምን እንደሆነ ስሙት ትታነጹበታላችሁ ለምትፈልጉት ሰው ሼር አድርጉለት