Nobay Media ኖባይ ሚድያ

እንኳን ወደ “ ኖባይ ሚድያ ” ቻነል በደህና መጡ። በዚህ ቻነል እግዚአብሔርን በመንፈሳዊ መንገድ ለማመስገን፣ ለማምለክ፣ ለመዘመር እና ለመማር የተዘጋጀ ቪዲዮ ይዘት እዚህ ታገኛላችሁ።

የቻነላችን ዋና እና ዋና አላማ የእግዚአብሔርን ቃል ማስተላለፍ፣ መንፈሳዊ ትምህርት ማቀርብ እና ልባችንን በመዝሙር መቃኘት ነው።

🎶 በዚህ ቻነል የምታገኙት፦
📖 መንፈሳዊ ትምህርቶች (ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስ፣ የእምነት ንግግሮች)

🎤 መዝሙሮች፣ ንፁህ መዘምራን እና ዝማሬ

🎧 መንፈሳዊ እውቀት የሚሰጡ ትምህርቶች እና ዝማሬዎች

🙏 መጽሐፍ ቅዱስ ትረካዎች፣ ማስነሻ ቃላት

🔔 እንዲታወቁ አባል ይሁኑ!
👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ
💬 አስተያየት ይስጡ
🔔 Subscribe እና አዲስ ቪዲዮዎች በሚገኙበት ጊዜ ምልክት ይቀበሉ
📤 ሌሎችን እንዲደርሳቸው Share አድርጉ።

ይህ ቻነል የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች ዝማሬዎችና ስብከቶች የሚተላለፍበት ሚድያ ነው፡፡
This channel is the Midian where the sermon of various spiritual teachings are transmitted.
እዚ ዩቱብ ቻነል ዝተፈላለዩ ትምህርቲ መዝሙርን ስብከትን ዝመሓላለፈሉ ሚድያ እዩ፡፡

like, subscribe, share and comment my channel
https://www.youtube.com/@nobaymedia