ቤተ ዝማሬ ሚዲያ- Bete Zimare Media

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

ይህ ቤተ ዝማሬ ሚዲያ መዝሙራት :ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች: የበገና የክራር ፣የመሰንቆ፣የከበሮ ትምህርቶችን መማር የሚችሉበት
ትምህርቶች ብሒለ አበው :ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች :ተተኪ ዘማርያን ዝማሬ የሚያቀርቡበት የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ።የቤተክርስቲያንን መሠረተ እምነት: ሥርዓት :ትውፊትና ታሪክ መማርያና ማስማርያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት አውደምህረት እንኳን ደህና መጡ ። ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ካላቹ 👉 @betezmare
አድራሻ 👉 ወለቴ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ እና
👉 አየር ጤና ሳሚ ካፌ አጠገብ

ሰብስክራይብ 🔔 እና ላይክ 👍ማድረግ እንዳይረሳ