አዛርያስ ደብረ አባይ
ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱን 🙏🙏🙏 ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካለዎ እንዲሁም በቅንነት ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ 0979043780 ይደውሉ🙏
👉 በዚ ቻናል የምንሰጣቸው ትምህርቶች
1ኛ, ሙሉ ቅዳሴ
2ኛ, ሙሉ ሰአታት
3ኛ, ሙሉ መ.ሕማማት
4ኛ, ሙሉ ምስባክ
5ኛ, ሙሉ አትናቴዎስ(ፍትሓት)
6ኛ, የነዚ ሁሉ ዓንቀፅ
7ኛ, የነዚ ሁሉ ይትበሃል
8ኛ,ለዚ ቻናል አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን🙏