ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA


ይህ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማ ቀኖና እና ቱፊት ሳይለቅ የሚሰሩ መዝሙሮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው

በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች በተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናቀርብበት ቻናል ነው።