ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 2975 55549 ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ በአካውንት አማካይነት የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ ! #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_እባክዎን_አካውንትዎ_እንዳይዘጋቦት_Facebook_ላይ_አይጫኑት#growth #orthodox
✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 24/2018 ዓ.ም የዐራት ዐይናው ቆሞስ የኔታ ይባቤ በላይ ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ
🛑ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 22/2018 ዓ.ም መጋቤ ሥርዓት ስብሐት ምስጋናው እና ዐራት ዐይና ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ ከዚህ አለም ድካም አረፉ።
🛑አክሱም ጽዮን ማርያም ታቦተ ጽዮን በምርኮ በሄደችበት በሀገረ ፍልስጥኤም ዳጎን የተባለ የአህዛብን ጣኦት አድቅቃ በድል የተመለሰችበትን ዕለት
🛑 በመምህር አድነው ወንድሙ የተሰጠ ድንቅ ስብከት ገንዘብ እውቀት ስልጣን ብቻውን አያሳረፍም ያለ እግዚአብሔር ሁሉም ከንቱ ነው።
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 19/2018 ዓ.ም በኔዘርላንድ በአራቱ አብያተክርስቲያናት በጋራ የ የተቃውሞ ሰልፍ ተካኤደ።
🛑ንቁ እስፖንሰር በደግነት የሚለግስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን ያገኛል እንኳን ለሐዋርያው ለቅዱስ ፊልጶስ በዓል አደረሳችሁ
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 17/2018 ዓ.ም የወላይታ ኦቶና ማርያም ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማች ትገኛለች።
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 12 "አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ ከዚህ አታውጣን።" የኃጢያት ትጥቅ ሳትፈታ ! ኮተቤ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት በረከቷና ይደርብን
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 15/2018 ዓ.ምየወይራ ሠፈር ገነት ሰማይ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን የእሳት አደጋ ተከሰተ።
🛑ኅዳር 13 በዓለ እልፍ አእላፋት መላእክት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ
🛑ህዳር 12 ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!! ጸሎቱና በረከቱ ለዘለዓለሙ ይደርብን አሜን
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 11/2018 ዓ.ም በእስራኤል የሚገኙ የኢትዮጵያ ገዳማትን መጠበቅ አለብን ሲሉ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ገለጹ።
🛑የዳሰሱት ሁሉ ዳኑ። ነብስን የሚያድስ ስብከት እንኳን ለመስቀለ ኢየሱስ ክርስቶስ አደረሳችሁ
🔴የጋሞ እናቶች በደስታ ሲዘምሩ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን፡፡
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 8/2018 ዓ.ም ለደብረ ይባቤ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ!!!
🛑አባቶችን ከመቀመጫቸዉ ያስነሳ የተወደጀ ዝማሬ እንኳን ለቁስቋም ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 3/2018 ዓ.ም ሊቀ ጳጳሱ) ከኃላፊነት ይነሱልን አያስፈልጉነም እንደ አባት እንኳን መግለጫ አልሰጡም።
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 2/2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ የኦርቶዶክሳውያን ግድያ እና የወጣቶች አፈና አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ የአካባቢው ምእመናን ገለጹ።
🔴ንቁ ዜና || ህዳር 1/2018 ዓ.ም ቤተክርስትያን በውጫዊና በውስጣዊ ችግሮች እየተፈተነች ስለሆና በአንድ መቆም አለብን ሲሉ ብፁዕ ቄርሎስ ተናገሩ።
🛑"ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ" ዓለምን ያነጋገረዉ የሸንኮራ ዮሐንስ ምስክርነት
🛑ንቁ ማህበር ስፖንሰር ኑ ለበረከት እንነሳ አንድ ሰው እናድን "ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥የሉቃስ ወንጌል 6፥ 37
🔴ንቁ ዜና || ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም የኦርቶዶክሳዊያን ደም ማፈሰሰ ይብቃ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል።
🔴ንቁ ዜና || ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም በፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር ላይ ተላልፎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ !
🛑አባቶችን ከመቀመጫቸዉ ያስነሳዉ ልዩ የአጫብር ወረብ
🔴ንቁ ዜና || ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም ሌሊትን ተገን በማድረግ ለተፈጸመው ድርጊት ነገ እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል ፁዕ አቡነ ይስሐቅ ፡፡
🔴ንቁ ዜና || ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም ውሸት ነው አልተገደልነም ብፁዕ አቡነ ያሬድ።
🛑በመጋቢ ሐይማኖት መምህር ብረሃኑ የተሰጠ ድንቅ ስብከት እንኳን ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በዓል አደረሳችሁ።
🔴ንቁ ዜና || ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ።
🛑በቃልቻና በጠንቋይ የተከበበው ሐብሩ መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን መረዳት የምትፈልጉ የኢ/ያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር= 1000658988429