Menzuma Tv-መንዙማ ቲቪ

"አሰላሙአለይኩም ያ ጀምዓ እንኳን ወደ መንዙማ ቲቪ ቻናል በሰላም መጣቹህ በዚህ ቻናል ተወዳጅ መንዙማዎችን ዱዓ እንዲሁም ነሺዳዎችን ለናንተ በሚስማማ መልኩ ለማቅረብ እንጥራለን እናንተም ለሌሎች እንድንደርስ ሸር ላይክ እንዲሁም ላይክ በማድረግ እንድታግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን እናመሰግናለን🙏