ገጸ ቅዱሳን መንፈሰዊ ቲዩብ getse kidusan

ገጸ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቲዩብ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ዶግማ ቀኖና እና ትዉፊት መሰረት የተለያዩ ስብከቶች መዝሙሮች ወረቦች ቅኔዎች ሐይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች የገዳማት ታሪኮች መንፈሳዊ የጉዞ ማስታዎሻዎች መንፈሳዊ ትረካዎች እንዲሁም መንፈሳዊ ድራማዎች ገድሎች እና የቤተክርስቲያን ታሪኮች ይቀርቡበታል ላይክ ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በገቢ አነስ ያሉ አበያተ ክርስቲያናትን እንርዳ