Begena Tube

Well come to my channel. If you are interested in spiritual videos of Ethiopian orthodox tewahido church you are in the right place. This channel broadcasts #interviews, #reactions, #church_news, #spiritual_songs and more spiritual videos for you!!!

እግዚአብሔርንና መንግስቱን የምንሰብክበት የበገና ቲዩብ ቻናል ይህ ነው። ድንግሊቱ ቅድስትና ቅዱሳን ሰራዊቶቹም የዚህ ቤት ክቡራን ዜናዎቻችን ናቸው!
ቻናልችን ሰብስክራይብ በማድረግና በየጊዜው የምንለቃቸውን ቪዲዮዎወች ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።