Teddy’s የቴዲ media

19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቴ 28፣19-20 ይህ channel የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትንና ጌታነትን የሚናገር ነው ፣ ኢየሱስ ያድናል ፣ ‘’ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።ዕብ 13፣8