መሰላል ቱዩብ /Meselal Tube

በዚህ ቻናል የግእዝና የቅኔ ትምህርት የሚቀርብበት ሲሆን አስደናቂና ማራኪ የተፈጥሮ መልከአ ምድሮች፥ታሪካዊና ተፈጥሯዊ የመስሕብ ቦታዎች ይቀርቡበታል:: እንዲሁም የሕጻናት አስደናቂና አስተማሪ ቪዲዩች ይቀርብበታል፨