kAhadutube ሃይማኖትህን እወቅ
ይህ የራሳችንን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን በሚገባ እንድናውቅ ትምህርትና ተያያዥ የቀጥታ ውይይት የምናደርግበት ቻናል ነው።
This channel open to live discussion about Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and our Church fathers teachings.
"እኛ የትላንት ብቻ ነን፤ምንም አናዉቅም፤ስለዚህ የቀደመውን ትዉልድ ጠይቅ፤አባቶቻቸውም ለመረመሩት ነገር ትጋ፣፥ ኢዮብ 8፤8-9
"Ask the former generations and find out what their fathers learned, for we were born only yesterday and know nothing, and our
days on earth are but a shadow." Job 8: 8-9
ካለፈው የቀጠለ ሮሜ 8፣34 የሚናገረው ፈራጅነትን ወይስ አማላጅነት?
በአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አማላጅ ብለው ለሚናገሩ ጥቅሶች የተሰጠ ማብራሪያ ክ. 1 Explanation about Our Savior Jesus Christ
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አንልም። ክርስቶስ የመጣበትን ዓላማ መረዳት ከስህተት ያድናል።
ባህረ ጥምቀቱ በሚኒሶታ ብፁዕ አቡነ ናትናኤለ የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሚኒሶታና አካባቢው ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
January 16, 2025