SEMAY ALEMAYEHU

እንኳን ወደ ዩቲዩብ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ! ይህ የራሴ የሆኑ የሙዚቃ ስራዎቼን ለእናንተ የማካፍልበት መድረክ ነው።

እዚህ የምትሰሟቸዉ ሙዚቃዎች የእኔ ድርሰት ሲሆኑ በ ai እገዛ ያዘጋጀኋቸው የፈጠራ ስራዎች ናቸዉ። ቤተሰብ በመሆን እንድትሰሙልኝ፣ እና ሊንኩን ለሌሎች በማካፈል ቻናሌን ሞቅ ደመቅ እንደ‍እታደርጉልኝ ቢሆን ደስታዬ ነዉ። ያለ እኔ ፈቃድ ሙዚቃዎቹን መቅዳት እና ለሌላ አገልግሎት መጠቀም አይቻልም።

ስለ መረዳታችሁ እና ቤተሰብ በመሆን (Subscribe) ስለምታደርጉልኝ ትብብር በጣም አመሰግናለሁ።


Welcome to my YouTube channel! This is where I share the Amharic music I create from scratch—melodies, lyrics, and production all made with love and passion.

All the songs you hear here are my original work. Please enjoy listening, sharing the link, and supporting the channel, but remember that the music itself can’t be reused or copied without my permission.

Thank you so much for respecting my creative work and for being part of this musical journey with me.

Your support truly means a lot!