ፀሐየ ጽድቅ - Tsehaye Tsidk

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
"አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።"መዝ 96(94)፥12-13
ይህ ፀሐዬ ጽድቅ የyoutube ቻናል ነው!!
በዚህ ፀሐዬ-ጽድቅ በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ይተላለፉበታል። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ!!!