ፍኖተ ያሬድ

ይህ ፍኖተ ያሬድ የተሰኘው የዩቲዩብ ቻናላችን በቤተክርስቲያናችን ላይ ላይ ያተነሱ ታላላቅ መምህራንን የምናቀርብበት የሕይወት ታሪካቸውን ሰምተን የምንማርበት የሊቃውንት መድረክ ነው

ለወዳጅ ዘመድዎት share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን

ለሀሳብ አስተያየት በ0929605090
ወይም በቴሌግራም @sami_the_22 ብትጽፉልን ይደርሰናል