kidi Ethiopia
Welcome to the official Kidi Ethiopia channel. My name is Kidist and on this channel we create videos and invite guests to share useful information and life experience's in Canada. 
If you ever want to get in touch, DM on Instagram/Facebook/Email I'll try my best to reply!
                
 
        📌ሰሞንኛ…የተለያዮ የመንግስት እርዳታዎች ከቀናት በኋላ ሊቋረጥ ነው…የሰራተኞች ቅነሳ በመንግስ መዘጋት እና ብዙ ሰራተኞችን በሮቦት እተካለው ያለው ድርጅት ‼️
 
        📌በዓለም ዝነኛ የሆኑ ሰዎች ሳይቀሩ በድንገት ከስተው የሚታዮበት መድሃኒት መሆኑ በግልፅ እየተናገሩ ነው የሚያመጣው ጉዳት እና ጥቅም ምንድነው …⁉️
 
        📌ሰሞንኛ …በሰልፈኞች የከተሞች መጨናነቅ የፕሬዘደንቱ ብዙዎችን ግርምት ላይ የጣለ ምላሽ …የመንግስ መዘጋት መቀጠሉ ብዙዎች ከስራ ሊሰናበቱ ነው ተባለ ‼️
 
        📌በእኛ ማህበረሰብ ዘንድ እየተበራከተ መምጣቱ አሳሳቢነቱ በሰፊው እየተነገረ ነው …ቀድሞ አውቆ መጠንቀቅ ይቻል ይሆን ? የዶክተሩ ምላሽ ‼️
 
        📌ዮፍታሄ …ወላጅነት/አባትነት… ዛሬም በዚህ ሃገር ላይ ልጆችዋን በሰንሰለት አስራ የምትወጣ እናት አጋጥሞናል ኦትስቲክ ብዙ ግንዛቤ ያስፈልገናል ‼️
 
        📌ሰሞንኛ…የሰራተኛ መባረር ደሞዝ አለመከፈል ስጋት/ ቻይና እና አሜሪካ ዳግም የኢኮኖሚ ጦርነት…ስቶክ ማርኬት ከፍተኛ በአንድ ቀን ከፍተኛ ውድቀት ማሳየት…‼️
 
        📌ኢትዮጵያዊያን በፍቃዳቸው ወደ ሃገር እራሳችን መመለስ እንፈልጋለን እያሉ ይደውሉልኛል ‼️
 
        📌ሰሞንኛ…የፖለቲከኞቹ ሽኩቻ የስራ ቅነሳ ስጋት …የአሜሪካ ፍርድ ቤት የሰሞኑ ውሳኔዎች የኒዮርክ የከተማው አነጋጋሪ ችግር …‼️
 
        📌ኢትዮጵያ ላሉ ዘመዶቻቹ ላኩላቸው …በራሴው ስም እኔን ሆኖ እያወራኝ ዶላር ላኪልኝ በስምሽ ተዘረፍኩ አለኝ …እባካችሁ ተጠንቀቁ ‼️
 
        📌ከስልጠና ስትወጪ በደረትሽ ጥይት የምታቆሚ ነው የሚመስልሽ …ኢትዮጵያ ሃገሬን በምወዳት ልክ ነው ይሄንንም ሃገር የምወደው U.S.Army Air Forces ‼️
 
        📌ሰሞንኛ …አነጋጋሪው የመንግስት መዘጋት እና አስከትሎ የሚመጣው የስራ ቅነሳ ስጋት እናየድርጅቶች መዘጋት …ስደተኞች በማንነታችን እየተያዝን ነው አሉ ‼️
 
        📌በአለም ላይ ስደተኞችን የማሳደድ እንቅስቃሴ የግድቡን ማለቅ ለእኛ ደስታ ለሌሎች ስጋት መሆኑ …በዶላር ቢተመን የውሃ ዋጋ ኢትዮጵያ 10 እጥፍ ስለሆኑ …‼️
 
        📌ሰሞንኛ …አሜሪካና ካናዳ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ገንዘብ ሊሰጥ ነው …ከታክስ የሚመለስ ክፍያ በቼክ ለምትቀበሉ አዲስ ህግ ስለመውጣቱ …‼️
 
        📌የኛን ማህበረሰብ የሚነካ የቪዛ ውሳኔ ነው ….. የICE የማስፈፀም አቅም በከፍተኛ ደረጃ ጨምሩዋል በአንፃሩ ደግሞ ሚዛናዊነት እየተመለከትንም ነው …‼️
 
        📌አባቴ በየጠንቋይ ቤት ሲወስደኝ ግንባሬን ደም እየቀባኝ ማደጌ ነው ያንከራተተኝ 3 ጌዚ እራሴን ላጠፋ ሞክሪያለው…አሁን ደክሞኛል እናቴ ጋር ውሰዱኝ‼️
 
        📌አውቀን እንጠቀቅ …ኢትዮጵያ ላሉ ቤተሰብ መናዘዝ ይቻላል /…በትዳር መተሳሰር ቀጥታ ወራሽ አያደርግም ‼️
 
        📌ሰሞንኛ ፦የቤት ዋጋ መጨመር…በፖለቲካ አመለካከቱ ህይወቱን ያጣው ወጣት ያንን ተከትሎ ሰው ያስደነገጠው የባለስልጣኑ ግልፅ ዘረኝነት… የእንግሊዝ ግርግር ‼️
 
        📌እባካችሁ ተጠንቀቁ …ለማመን የሚከብድ ጉድ አሜሪካ እና ካናዳ በዚህ ጌም ምክንያት ከራሳቸው መኝታ ክፍል ብዙ ልጆች እየተጠለፉ እየተወሰዱ ነው ‼️
 
        🌼ሰሞንኛ…የፕሬዝደንቱ ታሪፍ መጨመር በመቶ ሺዎች ስራ መጥፋት ምክንያት ነው ተባለ …የአባይ ግድብ ተመረቀ …አዲስ አመትና የለውጦች እቅዶች 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
 
        📌ከ20 አመት የአሜሪካ አገልግሎት በኋላ ለማህበረሰቤ የማገለግልበት የመምህርነት ሙያዬ እድል ሰጥቶኛል …ብዙ ወላጆች ያመሰግኑኛል ‼️
 
        📌የስራ ፍቃድ ሳይኖራቸው በስራ ላይ የነበሩ ስደተኞች በብዛት ስለመታፈሳቸው …ICE የስራ እድል በስፋት ስለማውጣቱ መቀጠር ለሚፈልጉ ማድረግ ያለባቸው ‼️
 
        📌አገልጋይ ነኝ ድንግል ነኝ እያለ በተክሊል በስርአተ ቁርባን ጋብቻ ከፈፀመ በኋላ በሃይማኖት ስም የሚጭበረብረው ሰው መልካችን መመሳሰሉ ለአደጋ አጋልጦኛል ‼️
 
        📌ሰሞንኛ …የፕሬዝደንቱ ድምፅ ማጥፋት አነጋጋሪነት …የመኖሪያ ቤት እጥረት በመኖሩ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው ተባለ …የአራት አፍሪካ ሃገራት ከአሜሪካ መስማማት ‼️
 
        📌ሰሞንኛ…ስደተኞችን ማሳደዱ ተባብሶ መቀጠሉ… ቻይና አሜሪካንን አጣብቂኝ ውስጥ ከታታለች ተባለ /አሜሪካ የዘመተችባት ሃገር …‼️
 
        📌ቀድሞ ማወቅ ያተርፋል ! ይሄንን ባለማወቅ ብዙዎችን አሳጥቶናል እራሳችሁን እና የምትወዱዋቸውን ከእዚህ ክፉ ህይወትን ድንገት ከሚያሳጣ ጠብቁ ‼️
 
        📌ሰሞንኛ …የጦርነቱ መቋጫ የፕሬዝደንቱ ትልቅ ሚና የታሪፉ ጫና በስቶክ ማርኬት ላይ …ለአደንዛዥ እፅ የልጆች መጋለጥ ስጋት …‼️
 
        📌ብዙዎች ጉድ ሆነዋል … ይሄንን አውቄ ቢሆን ለእዚህ አልዳረግም ነበር በማትጠራጠሩዋቸው በምታምኑዋቸ በቤተሰብ ነው የሚመጡባቹ ተጠንቀቁ …‼️
 
        📌ህጉ ብዙዎቹን አስደንግጥዋል …በተለይ ጥገኝነት የጠየቁ እና አሜሪካንን ለቀው እዲወጡ ውሳኔ የተላለፈባቸው ማወቅ ያለባቸው ነገር አለ …‼️
 
        📌ሰሞንኛ …በፊርማቸው ከስራ ለመሰናበት የተስማሙት ሰራተኞች ጉዳይ /የራሽያ እና ዮክሬን ጉዳይ /ካናዳና ሌሎች ሃገራት በእራኤል ላይ የአቋዋም ለውጥ ማሳየት‼️
 
        📌አእምሮዋን ያማታል ብሎ ፍርድ ቤት አቁሞ ልጆቹዋን ነጥቆ ከሰዎች እዳትገናኝ አድርጎ… ሲያሰቃያት ኖሮ ለጎዳና ዳረጋት… ለማህፀን ኪራይ የፈለጋት ይመስል ‼️