Temuniguse

ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ተሙ ነኝ
እንዃን ወደቻናላችን በሰላም መጣቹ በዚህ የዩቲዩብ ቻናላ ላይ ከተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተወጣጡ ቪዲዮዎችን በማምጣት የግል አስተያየቶችን በመስጠት እየተዝናናን ቁምነገሮችን እንለዋወጣለን ፥ በቪዲዮዎች ላይ የምንሰጠዉ የግል አስተያየት ከብሄር ከፖለቲካ እንዲሁም ከየትኛዉም ሀይማኖት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌለዉመሆኑን እና ከማዝናናት እና ቁምነገርን ከመለዋወጥ የዘለለ ምንም አይነት አላማ የሌለዉ መሆኑን ለማሳሰብ እየወደድኩኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በማድረግ ይህንን ድንቅ ቤተሰብ ተቀላቀሉ እላለሁ ከልብ እወዳቹሀለሁ !!