የኔ ድርሻ / Yene Derisha
ይህ "የኔ ድርሻ" የተሰኘው የዩቱብ ገፅ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ፤ ሰላም እንደሚፈልግ ፤ መስራት እንደሚፈልግ ፤ ነገን በተስፋ እንድሚናፍቅ ፤ እግዚአብሔርን እንደሚፈራ ፣ የትውልድ ሃላፊነት እንዳለበት ወጣት ከማዝናናት አልፎ ድርሻን እየተወጡ ፡ ድርሻን እያስታወሱ የሚያስተምሩ ዝግጅቶች የማቀርብበት ገፅ ነው፡፡
'ብናውቅ የኛ ድርሻ የበላንበትን ገበታ የማንሳት ያህል ቀላል ነው'
በዚህ ገፅ የተለያዩ የተመረጡ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታል፡፡
ከዛም ውስጥ "ያልተላኩ መልዕክቶች" አንዱ ዝግጅታችን ነው፡፡ ሰዎች መናገር ፈልገው ያልተናገሩት ፤ መላክ ፈልገው ያላኩትን እውነተኛ ስሜታቸውን ከእንግዳ ጋር በመሆን ወደ እናንተ እናቀርባለን፡፡
https://www.tiktok.com/@netsu7183?_t=ZM-90SZcPjXM0B&_r=1
🛑ካልተጋባን እራሴን አጠፋለሁ አለችኝ | ያልተላኩ መልዕክቶች | yaltelaku melktoch | የፍቅር ታሪክ #Lovestory
🛑 ለእናቴ ቤት ሳልገዛ እንዳይረፍድብኝ ፈራለሁ // ያልተላኩ መልዕክቶች // Yaltelaku melktoch #reactionvideo@Temuniguse
የክፍለ ሀገር ጫማ መጥረግ ሲኖ እንደማጠብ በዬው😂/የሰራሁት ትልቁ 10-ብር ነው/ ያልተላኩ መልዕክቶች / Temu #reactionvideo @Temuniguse
ጮኼ ስለተናገርኩ የምደመጥ ይመስለኛል/ያልተላኩ መልዕክቶች/ ክፍል-3/Mehru/Hope/YoyoFilms/friendship/
በርቀት ፍቅር አላምንም | ያልተላኩ መልዕክቶች | ክፍል-2 | Yaltelaku Meliktoch| እውነተኛ ስሜት
ፍቅር ክብሬ የማልልበት ነው/ያለሰው እርዳታ ምንም ማድረግ የምችል አይመስለኝም/ክፍል-1/ ያልተላኩ መልዕክቶች / Yaltelaku melektochi