Sibhate Negeh Media ስብሐተ ነግህ ሚዲያ

ይህ ገጽ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤክ ቤተ ክርስቲያን የስብሐተ ነግህ ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የዩቲዩብ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ገጽ ላይ የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሆኑ መንፈሣዊ ትምህርቶች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሣዊ የኪነ ጥበብ መርኃ ግብራት ይተላለፋሉ፡፡ እርሶም ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡
ስብሐተ ነግህ ሚዲያ
This page is the official YouTube page of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Addis Ababa Diocese, Bethel Debre Eyor Saint Micael Church, Sibhate Negih Sunday School. On this page, various spiritual lessons, chants, and spiritual art programs of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church are transmitted. Support the service by subscribing.
Sibhate Negeh Media