zedo Tube

ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች እንኩአን ወደ ዜዶ ዩቱብ ቻናል በደና መጡ ሁለገብ የሆኑ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የምግብ አሰራሮችን እንዲሁም አንዳንድ ቦታዎችን አሳያችዋለው ከሀይማኖትና ከዘር የነፃ ሁለገብ ቻናል ነው ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ አመሰግናለው