Mehon Multimedia / መሆን መልቲ ሚዲያ

መሆን መልቲሚዲያ የአዲሱ ትውልድ ሚዲያ !

መሆን መልቲሚዲያ በሀሳብ የበላይነት የሚያምን በኢትዮጵያ ጥላ ስር ቆሞ ኢትዮጵያዊነትን እና እውነትን ለማፅናት የሚተጋ፣ ዘረኝነትን እና ሀሰትን የሚፀየፍ ከመሆኑም በላይ ይህን ኋላቀር የዘረኝነት አመለካከት በመዋጋት ህብረብሄራዊ አንድነቷ የተጠበቀ የህግ የበላይነት የሰፈነባት፣ ዜጎቿን በእኩል ዓይን የምታይ ሀገር እና፤ መብት እና ግድታውን የተገነዘበ ስልጡን ማህበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ የአዲሱ ትውልድ ሚዲያ ነው ‼