Эйоб Меконнен – тема
እዮብ መኮንን፣ ኢትዮጵያዊ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን አቅርቧል። ከነዚህም ዉስጥ ለኢትዮጵያ የሬጌ ሙዚቃ እድገት አስተዋፆ ያደረገበት ስሙን በጉልህ ያስጠራዋል። እዮብ መኮንን ባደረበት ድንገተኛ ህመም፣ በናይሮቢ ከተማ ሕክምናውን በሚከታተልበት ሆስፒታል እሁድ ማታ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. አርፏል።