Singer Mebratu Merkine Ministry

በዓለም ዙሪያ ያሉ ቅዱሳን ሁሉ፣ ሰላምና ፀጋ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንላችሁ።
እኔ ዘማሪ መብራቱ መርክነ ነኝ፤ ይህም የእኔ official YouTube ቻናል ነው።

በዚህ ቻናል እድሜ ልክ ለጌታ ያገለገልኩትን አገልግሎቶች፣ ዝማረዎቼን እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ተስፋ የሚሰጡ ነገሮችን በቀጥታ እጋራለሁ።
በተጨማሪም የብዙ የእግዚአብሔር አገልጋዮች የወላይተኛ መዝሙሮችና ስብከቶች በዚህ ቤት ያገኛሉ።

እባኮትን፣ ሁሉም ነገር በየጊዜው እንዲደርስላችሁ SUBSCRIBE ማድረግ አትርሱ።
ጌታ ሕይዎታችሁንም፣ ዘመናችሁንም በሙሉ ይባርክላችሁ። 🙌
📞 09 19 98 41 06

To all the saints around the world:
Grace and peace to you from our Lord Jesus Christ.
I am Singer Mebratu Merkine, and this is my official YouTube channel.

On this channel, I will be sharing the ministries I have done throughout my life for the Lord, my songs, and various spiritual messages that uplift and strengthen believers.
You will also find powerful worship songs and sermons from many servants of God.

Please don’t forget to SUBSCRIBE, so that every update and message can reach you on time.
May the Lord bless your life and your days abundantly. 🙌

📞 09 19 98 41 06