عبد العزيز محمد شمو
إلى ما شاء الله
⬆️⬆️በቲክቶክ እናጋባለን እያሉ ኡስታዝ ነን ተብየወችን ወደ ዝሙት ሰውን እየጠሩት ስለሆነ ትንሽ ገሳጭ የሆነ ሙሀደራ ብታደርግልን ❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ (
⬆️⬆️ከሂዝቢዩች ቅጥፈት በጥቂቱ ❗️⤵️⤵️ኒቃብ ያለበሰችን ሴት ታከፍራላችሁ የሙስሊም ሴት ሸሪአዊ ሂጃብም በመረጃ ተዳሶበታል ይደመጥበሸይኽ አቡ ኒብራስ)
⬆️⬆️በሰለፍዩች ላይ ከሚቀጠፈው ቅጥፈት በጥቂቱ❗️⤵️⤵️ሴት ልጅን አባት ወይም አጎት ኒካህ ማሰር አይችልም ትላላችሁ ?በሸይኽ አቡ ኒብራስ
⬆️⬆️⬆️የሚስቴ አባት ይሰግዳል ነግር ግን በሽርክ የተዘፈቀ ነው ።ኒካህ ስናደርግ ቃዲውም አህባሽ ነበር።።።።። ጠያቂው ይቀጥላል በሸይኽ አቡ ኒብራስ
⬆️⬆️⬆️በውሀ ላይ የሚራመድ ሰው ወልይ ነውን ❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)የሸይኻችንን ቆየት ያሉ ፈተዋወች
የውሸትም ልክ አለውኮ አንተየ ❗️ሰለፍዩች ስንቱን ተባሉት ?❓ስንቱ ተቀጠፈባቸው ❓ስንቱ ተንገላታ ❓
⬆️⬆️⬆️አህባሾች አህሉሱና ነን ይላሉ ❓ሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)የሸይኻችንን ቆየት ያሉ ፈተዋወች
⬆️⬆️⬆️ሱሪ የለበሰን ከሱና ታስወጣላችሁ ይባላል እንዴት ነው ❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)የሸይኻችንን ቆየት ያሉ ፈተዋወች
⬆️⬆️⬆️እጥር ምጥን ያለች በጣም ወሳኝ ምክር ለሙስሊሙ ኡማበሌላ ታሪክ አትመሰጥ የ ኢስላም ታሪክ ላንተ በቂህ ነው ሸይኽ አቡ ኒብራስ (
⬆️⬆️⬆️ቴሌቪዥን ሀራም ነውን ?ፈገግ እያሉ ሚያዳምጡት ምላሽ ነው ይደመጥ በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)
⬆️⬆️⬆️ነሽዳ ከኢስላም ነውን ?በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
⬆️⬆️⬆️ሰባትና ሶደቃ ልዩነቱ አለውን??በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ
⬆️⬆️⬆️ምንኛ ያማረች ገለፃ ናት ❗️ከአህሉ ሱና ሰወች ኢልምን መማር የላም ወተትን እንደመጥባት ነው !ከአህሉል ቢድአ ሰወች ኢልምን መማር ..
⬆️⬆️⬆️ባሏ ሌላ ሀገር ላይ እያለ ለረጅም ግዜ ቆየ እሷም ከሌላ ወለደች ልጁ ለባለ ኒካሁ ነው ወይስ ።።።??በሸይኽ አቡ ኒብራስ
⬆️⬆️⬆️ጥሩ ሰለፍይ ካገኜሁ አግባኝ ብለው ፈጣጣነት ይሆንብኝ ይሆን???በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
⬆️ ትምርት በጅልባብ ብንማርና አህለል ቢድአ ጋር መጅልስ አብሮ ቢሆን ከመንሀጅ ያስወጣልን ❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሀፊዘሁሏህ
⬆️⬆️የቀንድ አውጣ ቅባትን መጠቀም ይቻላል ?ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
⬆️⬆️⬆️ቅሬን በተመለከተ አንዳንድ ነገር በለን ?በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ )ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
⬆️⬆️⬆️የኩፍርና የሽርክ ልዩነት ምንድነው?የካፊርና የሙሽሪክ ልዩነቱስ ?በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ )ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
አባቴ ይችን አስር ብር እቤቱ አስቀምጧታል ።።።።።ይቀጥላል ጠያቂው በሸይኽ አቡ ኒብራስ
ይገርማል ይሄስ❗️የጭካኔ ጥግ በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ )ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
ሰለፍዩችን ሰርግ ስንጠራቸው አይመጡም ለምን ነው❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
የጓደኛየን ባል ለትዳር መጠየቅ እችላለሁን ❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
ሰለፍይ ማለት ምን ማለት ነው❓❓በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ
ሴት ልጅ ሀይድ ላይ ሁና በስልኳ በአፕሊኬሽን መቅራት ትችላለች ወይ ቁርአንን መንካትስ ይፈቀድላታልን?
ጫት ሀላል ነውን????በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ)
ውቅያኖስ ነው ጆሮ በሚል ርእስ ጣፍጭ ግጥም በተለይ ለጦሳ ኡስታዞችና ተማሪዋች የተገጠመች በወንድማችን አቡ ማሂር
ከሽርክ እንጠንቀቅ ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ በዚች ሊንቅ ይቀላቀሉ
ከቅሬ መውጣት እፈልጋለሁ ነገር ግን ቀባሪ የለኝም