insight tube in Amharic

INSIGHT TUBE በዚህ የዩቱብ ቻናል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI), በስታቲስቲካል ሶፍትዌሮች (SPSS, R, Python) እና በንግድ ሀሳቦች ላይ የሚያቀርብ እውቀትና ትምህርት ብቻ ሳይሆን፣ ተግባራዊ ምክሮችንም ይሰጣል።

በዚህ ቻናል ላይ የምታገኙት፦
✅ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ስራ ሂደት ትምህርቶች
✅ የስታቲስቲካል ሶፍትዌር መርሃግብሮች እና አሰራሮች
✅ የቢዝነስ ሀሳቦች፥ በተለይ ደግሞ online frelanceerን በተመለከተ በጣም ብዙ እዉቀቶችን ያገኙበታል

እኛ እውቀትን በቀላሉ እንዲያገኙ በተለይ በአማርኛ በግልጽነት እና በተግባራዊ ምሳሌዎች እንድትረዱት ኣደረጌ አዘጋጅቼላችሁአለሁ።
ቻናሉን💡 Subscribe እና like አድርጉ ስለ AI, ሶፍትዌር እና ንግድ ሀሳቦች ዘመናዊ እውቀት በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ያገኛሉ!