Tesfa Broadcasting Network | GCME
እንኳን ወደ ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ የዩቱብ ቻናል በደህና መጡ!
በዚህ ቻናል ክርስቶስ ተኮር የሆኑ ትምህርቶች፣ ቃለመጠይቆች፣ ዝማሬዎች እንዲሁም ሌሎች ብዙ አስተማሪ እና አዝናኝ ቪዲዮችን ያገኛሉ። እነዚህን በጥንቃቄ የተመረጡ ክርስቲያናዊ ይዘት ያላቸው ህይወትዎን የሚለውጡ ኘሮግራሞችን ይከታተሉ! አዳዲስ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ማድረግ እና የደውሉን ምልክት መጫን አይርሱ!
ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ፡ የክርስቶስን ፍቅር በሚዲያ ማጋራት!
Welcome to the Tesfa Broadcasting Network’s YouTube Channel!
On this channel you’ll find Videos of the best Christ-centered teachings, interviews, worship, and more! Experience this carefully curated selection of life-transforming Christian content with notable guests! Make sure to subscribe and turn on the notification bell so you never miss a video.
Tesfa Broadcasting Network : Spreading the love of Christ through the media !
https://www.gcmethiopia.org/
https://t.me/melhikpodcast
https://t.me/gemenaye1
https://t.me/myfellowet
https://t.me/tbn_eth
https://www.instagram.com/tbn_eth/
https://www.tiktok.com/@tbn_et
https://web.facebook.com/people/Tesfa-BN/61558142625357/
የእግዚአብሔር ወንጌል ተስፋ || መፅሃፉ ይናገር
ነብዩ መሀመድ በመፅሐፍ ቅዱስ ተገልጧልን || ስለ እውነት
Go digital Be Missional || MY FELLOW
ሚሽነሪዎች ቤ/ርን ላልተጠሩ ሰዎች አሳልፈው ሰጥተዋል || የሃሳብ መድረክ
እግዚአብሔር 3ኛ ወይም 4ኛ ምርጫዬ ነበረ || MY FAILURE
የሀጢያተኞች ወዳጅ እየሱስ | ስለ እውነት
ጥልቅ መንፈሳዊ ተሐድሶ ያስፈልገናል || የሃሳብ መድረክ
የእግዚአብሔር ወንጌል በፍጥረት ውስጥ || መፅሃፉ ይናገር
እየሱስ ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ህልውና ነበረው ወይ? ክፍል 2 | ስለ እውነት
መለኮታዊ ጥሪ እና ተተኪው ትውልድ || የሃሳብ መድረክ
አለማቀድ መንፈሳዊነት አይደልም! || My Fellow
እየሱስ ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ህልውና ነበረው ወይ? | ስለ እውነት
ለመለኮታዊ አላማ መጠራት | የሃሳብ መድረክ
የወጣቶች የአእምሮ ጤና አሳሳቢ ሆኗል | ከዶ/ር ኀይለልዑል መኮንን ጋር | Mental health | Episode 126
ፍሬሽ እያለሁ... || MY FELLOW
ወንጌል ያልሆነው| ስለ ወንጌል /ወንጌላዊ ያለሆነ ብያኔ
እነዚህ Skill ካሏቹ እንደኛ እየተማራችሁ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ | MY FELLOW
የእግዚአብሔር ወንጌል | እግዚአብሔር የወንጌሉ ባለቤት እና ማዕከል | መፅሃፉ ይናገር
ከባድ ጸጸት ውስጥ ነኝ | MY FAILURE
መወደዴ ገባኝ | MY EXODUS
ውብ አበቦች ፡ ግሩም ወቅቶች ፡ እቅዶቼ!
መፅሐፍ ቅዱሴን ለመከላከል ነው ፍልስፍናን የማጠናው! ||ከየሺጥላ ይገዙ ጋር || MY FELLOW
ክርስቲያናዊ ማንነት | ከዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋር | Christian Identity |
ውጤታችን እንደ ጠበቅነው አይደለም! | MY FELLOW
ከደመና ወደ ዓደይ!
ተስፋ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች
ተስፋ በሐረር ጎዳናዎች
እነሆ አዲስን ነገር አደርጋለሁ... | መጋቢ ግርማ ጌታሁን የምዕራብ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክርስቲያን ዋና መጋቢ