Hintsa Assefa

ይሄ ዩቲዩብ ቻናል ሙዚቃዎችን እያዘጋጀሁ የምለቅበት ቻናል ነው እዚህ ቦታ የሚለቀቁ ዘፈኖች በሙሉ እራሴ ያዘጋጀኋቸው የግሌ ሙዚቃዎች ናቸው ማንም ሰው ያለ እኔ ፈቃድ ከመስማት ውጭ የግሉ የማድረግ መብት የለውም በህግ ያስቀጣዋል ።