አረበኛ ሚዲያ / Arabic media /

መጀመሪያ የአረበኛ አፃፃፍ እና አነባበብ እንማራለን ይህን ትምህርት ስንጨርስ ሶርፍ ነህው አረበኛ ቋንቋ ተጅዊድ ቁረአን በተጅዊድ እና ሌሎችንም ትምህርቶች በደረጃ በተማርነው የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ እየፃፍን የምንማር ይሆናል አከንሻአላህ ትምህርቱ ከተመቻችሁ subscribe, like እና share በማድረግ እንድታበረታቱኝ እላለሁ Abdellah Ali