ሰደይ ቲዩብ / Sedey Tube

፩ ሰደይ ማለት አምላካዊ ቃል ማለት ነው።
"ጥዑመ ከናፍር ክርስቶስ እንተ ትነብብ ሰደየ"እንዳለ (ደራሲ)
፪ ቻናሉ በዚህ ስም የተሰየመበት ምክንያት የሚተላለፍበት አምላካዊ ቃል ስለሆነ ነው።
፫ በቻናሉ
✔️ ተካታታይነት ያላቸው ትምህርቶች
✔️ሰብከቶችና የተለያዩ መርሀ ግብሮች ይተላለፉበታል።
፬ ከርስዎ የሚጠበቀው ቻናሉን
✔️subscribe ማድረግ
✔️የሚተላለፈውን ትምህርት መማርና ለሌሎች share እና like ማድረግ ነው።
፭ 📚ሃይማኖታዊ ጥያቄ ሐሳብና አስተያይት ካለዎት በ0928491654 ወይንም 0918228534 ይደውሉልን!!!

ዘመምህር ዕንባቆም ብርሃኔ