Ami( simbo)

ኦሮሚያን እንወቅ.። ይህ ቻናል ኦሮሚያን እንድናውቅ ኦሮምኛ ለማያውቁ ሰዎች በአማርኛ ለማስተማር የተከፈተ youtube Channel ነው።ባህል,ሙዚቃ,ባህላዊ ምግብ፡ታዋቂ ሰዎች፡ሃይማኖት።ለማስተዋቅ የተመሰረተ ነው።