ዕንቈ ጳዝዮን ቲዩብ Enqo pazion tube

❖ዕንቈ ጳዝዮን ቲዩብ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ❖
✝️ሰላመ እግዚአብሔር ለሁላችሁ ይሁን ተወዳጅ ኦርቶዶክሳውያን ወንድምና እህቶቼ እንኳን ወደ ዕንቈ ጳዝዮን ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!!
✝️መርጠውና ወደው ስለሚከታተሉን እናመሠግናለን!!
❖ለቻናላችን #አዲስ ከሆኑ #Subscribe ያድርጉ።
➱በዚህ TUBE
❖#ስብከቶች
❖#ማኅሌታት
❖#መዝሙራት
❖#የተለያዩ ጸዋትወ ዜማዎች
❖#መንፈሳዊ ፊልሞች
❖#ተከታታይ የቃል ትምህርት
እና
❖#ተከታታይ የቃል ትምህርት ዜማዎች በየጊዜው ይለቀቃሉ።
➱እርስዎም ቻናላችንን #like እና #subscribe በማድረግ ይከታተሉ።
➱#የእግዚአብሔር ቃል ለሌሎች ይዳረስ ዘንድ #share በማድረግ ያዛምቱ ።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር።