ላkemariam
ሰላም ጓደኞቸ
ላዕከማርያም ዮሐንስ እባላለሁ። ይህን የእይታ መስኮት ለመክፈት ያነሳሳኝ ነገር በማንበብ፣ በማየት እና በልምድ በመነሳት ለሐገሬ ሰው ይጠቅማል ብየ የማስበውን ቁም ነገር ለማካፈል ነው። በዚህ መስኮት አሉባልታ እና ርካሽ ንገር ሳይሆን ህይወት ሊለውጡ የሚችሉ፣ የሚገርሙ እና እያዝናኑ የሚያስተምሩ ቁም ነገሮችን ታገኛላችሁ። አባል ስለሆናችሁ፣ ስለወደዳችሁ፣ ስላካፈላችሁ እና አስተያየት ስለሰጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ።
ላከ
Hello friends,
My name is Laekemariam Yohannes. I started this channel to share my life experience based on what I read, what I saw, and what I experienced myself. Nowadays, it seems people gravitated towards inflammatory and rubbish content. They created such content to make money at whatever cost. But here on my channel, you will not get that. Thank you for taking your time to watch my channel, commenting, liking, and sharing the videos. Thank you again!
Lake
ይህንን ዘዴ ብትጠቀሙ 10001% ሕይዎታችሁ ይቀየራል!! Using this Method will Change Your Life 10001%
አዕምሯችን ውስጥ ያለውን ጦጣ መምራት Managing the Chimp in Our Mind
ሰበብ የሌለው ግለ-ግሳጼ ሀይል ለስኬት The Power of Self-Discipline: No Excuse for Success
80 በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሊተኩ የሚችሉ እና የማይችሉ ስራዎች 80 Jobs that can be Replaced and Not Replaced by AI
አዕምሯችን ማህፀን ነው - የተቀበለውን የዘር ፍሬ ይቀበላል Our Mind is a Womb - It Conceive the Seed it Received from Man
ህይዎታችን ልክ እንደ መርከብ ነው ፤ ማን ነው የሚዘውረው? Our Life is Like a Ship - Who is the Captain
አዕምሯችን እርሻ ነው - ያሰብነውን እና የዘራነውን እናጭዳለን Our Mind is a Farm - How Thoughts Grow Into Reality
የአዕምሮ (ስሜት) ብስለት - ግንኙነቶችን መምራት Emotional Intelligence - Relationship Management
ቴዲ አፍሮን (ቴዎድሮስ ካሳሁን) በቁጥር ቅመራ መረዳት - Understanding Teddy Afro Using Numerology
የአዕምሮ (ስሜት) ብስለት - ማህበራዊ ግንዛቤ Emotional Intelligence - Social Awareness
የአዕምሮ (ስሜት) ብስለት - እራስን መቆጣጠር Emotional Intelligence - Self Management
የአዕምሮ (ስሜት) ብስለት - እራስን ማወቅ Emotional Intelligence - Self Awareness
የአዕምሮ ብስለት Emotional Intelligence
አስራ ሁለቱ የምርጥ አዕምሮ መገለጫ ባህርያት #3 & #4 The Twelve Characters of a Great Mind #3 & #4
አስራ ሁለቱ የምርጥ አዕምሮ መገለጫ ባህርይ #2 The Twelve Characters of a Great Mind #2
ሲአይኤ በ1988 እንዴት ታቦተ ጽዮንን ሊያገኙት ቻሉ? How the CIA Found the Ark of Covenant in 1988?
አስራ ሁለቱ የምርጥ አዕምሮ መገለጫ ባህርይ #1 The Twelve Characters of a Great Mind #1
እራስን ለማጥፋት ከማሰብ ወደ ሱፐር ቦውል አሸናፊነት - A.J. Brown from Suicidal Thoughts to Super Bowl Champion
የስኬት ምስጢር: 80/20 ሕግ The Secret for Success : The 80/20 Rule
ህገ-መስታውት - የማንነት ማግኛ ምስጢራዊ ቁልፍ The Mirror Principle - the Secret Key to Self-Discovery
ይህንን የህይዎት ምስጢር የተረዳ እራሱን ያገኛል One Who Understands this Secret of Life Can Discover Self
የስማችን እና የትውልድ ቀናችን ሚስጥር መክፈቻ ክፍል 1 The Key to Unlock the Secret of our Name and Birthday Part 1
የስሜት ቀውስን ለመፍታት የሚያስችል ምርጥ ዘዴ A Technique to Resolve a Trauma
ለበሽታዎቻችን እና ችግሮቻችን መፍትሄ Solution for our Problems and Health Issues
አእምሮን ተቆጣጥሮ የማስታዎስ ችሎታን ማሻሻል ክፍል 6 Mind Control to Improve Memory Part 6
በሰባት ቀን ነገሮችን የማዘግየት አባዜን ማስወገድ - ቀን 7 Seven Day Procrastination Fix - Day 7
በሰባት ቀን ነገሮችን የማዘግየት አባዜን ማስወገድ - ቀን 6 Seven Day Procrastination Fix - Day 6
በሰባት ቀን ነገሮችን የማዘግየት አባዜን ማስወገድ - ቀን 5 Seven Day Procrastination Fix - Day 5
በሰባት ቀን ነገሮችን የማዘግየት አባዜን ማስወገድ - ቀን 4 Seven Day Procrastination Fix - Day 4
በሰባት ቀን ነገሮችን የማዘግየት አባዜን ማስወገድ - ቀን 3 Seven Day Procrastination Fix - Day 3