Henok Haile - Official Channel

Deacon Henok Haile, a graduate of Addis Ababa University with a degree in Journalism and Communications, is a preacher and author within the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. He has published 14 books, two of which are translations from English, while the rest are original works. Among his books, seven have been published in Tigrigna, Oromigna, and English. Additionally, more than 200,000 copies of 'Himamat' and 'YeBirhan Enat' have been sold.

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጆርናሊዝምና ኮሚኒኬሽንስ ምሩቅ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰባኪና ጸሐፊ ነው:: ዐሥራ አራት መጻሕፍትን ለአንባቢያን ያበረከተ ሲሆን ሁለት ከእንግሊዝኛ የተተረጎሙ ሥራዎች ሲሆኑ የቀሩት ደግሞ ወጥ ሥራዎች ናቸው:: ከመጻሕፍቱ መካከል ሰባት የሚሆኑት በትግርኛ በኦሮምኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ታትመዋል:: ከመጻሕፍቱ መካከልም ሕማማትና የብርሃን እናት ከሁለት መቶ ሺህ ኮፒ በላይ ተሸጠዋል::