Nazret Emmanuel United Church

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤ እኛም ባርያዎቹ ተነስተን እንሰራለን" ነህ 2:20
ይህ የናዝሬት አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን የዩቲዩብ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ በቤተክርስቲያናችን የሚደረጉ ክንውኖችን የምለቅበት ቻናላችን ነው ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...