ZEማዬ Tube (lyrics)

Zeማዬ ሀገርኛ ቃና ያላቸው ውብ እና ጣዕመ ልዩ የሆኑትን ዜማዎች እያዳመጣቹ ከግጥሙ ጋር አብራቹ ፈታ ትሉ ዘንድ የከፈትኩት ቻናል ነው


የምትፈልጉትን ሙዚቃ ከነግጥሙ እንዲሰራላቹም በኮመንት እዘዙኝ
ፍላጎታቹን ለሟሟላት ዝግጁ ነኝ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣