ምስክር / Witness Tube

ምስክር / Witness Hello Dear Families of Our Channel This Spiritual Channel is designed to edify people through the Word of God through testimonies, songs and literary works, so we present to those whom we have chosen for their good work, ministry, and life experience.We have prepared spiritual poems, news sermons and sermons for you.By subscribing and clicking on the bell, we would like you to share your thoughts and ideas with us so that you can become a part of our channel
Dedicated to serve the community by creating uplifting videos that carry positive messages within them. Our goal is to inspire others positively and to create a welcoming environment.
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ምስክር የተሰኘው መንፈሳዊ ቻናል ሰዎችን በእግዚአብሔር ቃል በምስክርነቶች እንዲሁም በዝማሬና በስነፅሁፍ ስራዎች ለማነፅ የተዘጋጀ ነው በመሆኑም ጠቃሚ የሆኑ በመልካም ስራና በአገልግሎታቸው እንዲሁም በህይወት ልምዳቸው የመረጥናቸውን ሰዎች እናቀርብላችዋለን፡፡
መንፈሳዊ ይዘት የላቸውን ግጥሞች ዜናዎች ሰብከቶችን የዘጋጀንላችሁ ሲሆንቸ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደዉላን ምልክጽ በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ እድትሆኑ ሀሳባችሁን እና አስታየታችሁን ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል ተባረኩ፡፡