Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
"ቴቄል ማለት:- በሚዛን ተመዘንክ ቀለህም ተገኘህ ማለት ነው" (ዳን 5:27)
ይህ ገጽ ከቤተክርስቲያን ውጪ የሆኑ እምነቶች የስህተት አስተምህሮዎቻቸው በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ትምህርት የሚመዘንበትና "ቴቄል" የሚባልበት ገጽ ነው። የዚህ ገጽ ዋና ዓላማ ሰዎች የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ትምህርት እንዲያውቁና በቤተክርስቲያን የሌሉ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንዲጨመሩ ማድረግ ነው።
በገጹ የተለያዩ ክርስቲያናዊ መልሶች ይሰጣሉ፣ ሥርዓታዊ ውይይቶችም ይደረጋሉ።
ጥሩ ህይወት ከፈለክ ሴት ላይ ግፍ አትስራ |ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም @agapezeortodox
የብዙ ድርሰቶች ባለቤት | ብዙ ያላወቅናቸው ጉዳዮች @zemarisolomon
ተመልሰናል | ቴቄል ቲዩብ
🛑ሙስሊም የሆኑ አጋንንት አሉ| ከእኛ በላይ አላህን ይፈራሉ| መልስ ለ አቡሃይደር
🛑ለሙስሊሞች የተሰጠ መልስ | ወንድ ለ አንድ ሴት ብቻ አልተፈጠረም
ስርዓታዊ ውይይት በመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና | ክፍል 2 ወንድም አቡ vs ያሬድ ሺፈራሁ
🛑ስርአታዊ ውይይት በ መጽሐፍ ቅዱስ ዙሪያ| አክሊል VS አማን
🛑 እድን ዘንድ ምን ላድርግ ? | ስብከት በሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ጉባኤ||ሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል
ከባድ አጣብቂኝ የታየበት ውይይት ፣ ነገረ ጥምቀት በአባቶች ትምህርት
🛑 ገድላትን እና ድርሳናትን እንዴት እናንብብ ? |ቴቄል_ቲዩብ| ወንድም አክሊል እና አቡ
🛑 ጥሪ ለተሃድሶዎች | ዘመናችሁን በከንቱ አታባክኑ | ተሃድሶ መነሻው ኦርቶዶክስ መድረሻው ፕሮቴስታንት ነው|tekel tube |ቴቄል ቲዩብ
🔴 ፕሮቴስታንት( ጴንጤ) የማንሆንበት ትልቁ ምክንያት | ቴቄል ቲዩብ| tekel tube
[🔴 NEW ] እዝራ የተመለሰበትን ምስጢር ነገረን|| ለተሐድሶዎች የመዳን ጥሪ || ቴቄል ቲዩብ
ወደ ቤተክርስቲያን ለሚመለሱ የቀድሞ አገልጋዮች መልዕክት| ከወንድም አቡ እና አክሊል ጋር | ቴቄል ቲዩብ|
ብዙዎችን ያስለቀሰው የዕዝራ ኃ/ሚካኤል ምስክርነት | ሙሉ ቪዲዮ | የሐዋዝና የጽገሬዳ መልዕክት | ቴቄል ቲዩብ
ይድረስ ለዕዝራ ኃይለሚካኤልና በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለነበራችሁ| ተግሳጽ | ቴቄል ቲዩብ || ወንድም አቡ
ማርያም ታማልዳለች የሚል አንድ ጥቅስ? || ቴቄል ቲዩብ
በሀሌታ ቲቪ ከወንድሜ ጋር የነበረን ውይይት በቅዱሳት መጽሐፍት ዙሪያ || ቴቄል ቲዩብ
ማርያም ኢትዮጵያዊት ነች? | ዳዊት ፋሲል | መላዕክት በግዕዝ ያወራሉ? | ቴቄል ትዩብ
ጥምቀት ያድናል ?|| ክርስቲያን VS ፕሮቴስታንት| live debate with Aklil
ታቦት በ ሐዲስ ኪዳን አለ ወይስ የለም ? | ክርስቲያን VS ፕሮቴስታንት
አምላክ ጾታ አለው? | ከኡስታዙ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ ክርስቲያናዊ መልስ | ቴቄል ቲዩብ
በእመቤታችን ምልጃ ዙሪያ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ፣ፓስተር ዳዊት ላነሳቸው የስህተት ሃሳብ መልስ በወንድም አቡ
ኢየሱስን አማላጅ ያለው የፍኖተ ጽድቁ መምህር አቶ አብርሃም መኮንን ሙሉ ቪዲዮ | ቴቄል ቲዩብ
ፓስተሩ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ብሎ መሰከረ፤ በቅዱሳን ምልጃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ
የብልፅግና ወንጌል እና አዳዲስ ምንፍቅና፣በቂ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ በአክሊል
ያለ ዕውቀት ለሚናገሩ የተሰጠ ምላሽ፤ዶ/ር ወዳጄነህ በ ሐይማኖት ጉዳይ ዓይንህን ግለጥ
አፍ የሚያዘጋ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ለፕሮቴስታንት